በፓሪስ ኦሊምፒክ ቻይና የመጀመሪያዎቹን ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች አሸነፈች

You are currently viewing በፓሪስ ኦሊምፒክ ቻይና የመጀመሪያዎቹን ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች አሸነፈች

በፓሪስ ኦሊምፒክ ቻይና የመጀመሪያዎቹን ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች አሸነፈች

AMN – ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም

በትላንትናው ዕለት በተጀመረው የ2024ቱ ፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር ቻይና የመጀመሪያዎቹን ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች ማሸነፍ ችላለች።

ቻይና የወርቅ ሜዳሊያዎቹን ያገኘችው በ10 ሜትር የጠመንጃ አልሞ መምታት የቡድን ውድድር ደቡብ ኮሪያን 16 ለ 12 በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ እና በስፕሪንግ ቦርድ ዳይቪንግ (ውኃ ውስጥ የመጥለቅ) የቡድን ውድድር በማሸነፍ መሆኑን ከኦሊምፒክስ ኦፊሴላዊ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review