አዲስ አበባ ታሪክ የሚዘከርባት ማዕከል ሆናለች- ዶክተር ሂሩት ካሳው

You are currently viewing አዲስ አበባ ታሪክ የሚዘከርባት ማዕከል ሆናለች- ዶክተር ሂሩት ካሳው

AMN-ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም

አዲስ አበባ ታሪክ የሚዘከርባት ማዕከል ሆናለች ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው ተናገሩ፡፡

84ኛው የዐርበኞች (የድል) በዐል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ተከብሯል፡፡

በበዓሉ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ወክለው የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ አዲስ አበባ ታሪካዊነትን ከዘመናዊነት ጋር አስተሳስራ እየሰራች መሆኑን ተናግረዋል፡፡

አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያም ለዚህ ሁነኛ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡

በተመስገን ይመር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review