አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

You are currently viewing አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡

የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review