አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:October 14, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን እንኳን አደረሣችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያን የትራንስፖርት ዘርፍ ወደ ኤሌክትሪክና የተፈጥሮ ጋዝ የማሸጋገር እና የነዳጅ ቁጠባ ሀገራዊ ጥሪ March 17, 2026 ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና ተሳትፎ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ August 17, 2026 ለሀገራዊ ሰላም ግንባታ የግል ሚዲያዎች ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ March 6, 2025