ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

You are currently viewing ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም

ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review