ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጣና ነሽ ጀልባ ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ጀመረች April 8, 2025 የባንዳዎች ስር ከታሪካዊ ጠላታችን የሚመዘዝ ነው! September 26, 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ February 15, 2025