ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም

ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ።

ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review