ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር ነው፡- አቶ አሕመድ ሺዴ August 2, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለአንጎላ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ March 14, 2025 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና አመራር አባላት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ February 20, 2025
የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር ነው፡- አቶ አሕመድ ሺዴ August 2, 2024