አዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ( ኤ ኤም ኤን )መስከረም 7/2016 ዓ.ም
ዛሬ በተጠናቀቀው የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ካቀድነው በላይ አሳክተን 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ::
ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤“የኢትዮጵያዊያን ብርቱ እጆች በጽናት ታሪክ መስራት ቀጥለዋል” ብለዋል፡፡
“ህዝባችን ያሳየውን ትጋትና እና ብርታት መንግስት በእጀጉ ያከብራል” ሲሉም ገልጸዋል ::
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
YouTube ➲ http://bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ http://bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ https://bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ http://bit.ly/3IKQ3TZ