የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ

You are currently viewing የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ

AMN- መስከረም 23/2017 ዓ.ም

አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ በጊነስ ወርልድ ላይ ሰፍሯል።

አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ 53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review