የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ

You are currently viewing የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ

AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ሲያደርግ የነበረውን ሰባት ሳምንታዊ በራራዎች ወደ አስር እንደሚያሳድግ ማመልከቱን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review