የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ Post published:September 20, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ሲያደርግ የነበረውን ሰባት ሳምንታዊ በራራዎች ወደ አስር እንደሚያሳድግ ማመልከቱን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን አዲስ በረራ ጀመረ October 15, 2024 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ያለውን ፈጣን ለውጥ ጉባኤተኞች እንዲገነዘቡ አድርጓል፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት February 17, 2025 ኢትዮጵያ ጥራትና ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች ለማፍራት እየሰራች ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው- የደቡብ ሱዳን የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር December 17, 2024
38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ያለውን ፈጣን ለውጥ ጉባኤተኞች እንዲገነዘቡ አድርጓል፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት February 17, 2025