የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ማና ወረዳ የሻይ ቅጠል እና የሮዝመሪ የልማት ስራ እየጎበኙ መሆኑን ከኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል”-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) November 7, 2024 የሙስና ወንጀልን በተቋማዊ አሰራር በጽናት መታገልና በዘላቂነት መከላከል ይገባል ፡-ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ December 11, 2024 ባለፉት ስድስት ወራት 20ሺ የሚሆኑ ዜጎች የኢትዮጵያውያን ኮደርስ ስልጠና ወስደዋል January 28, 2025