AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም
የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል።
በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡