የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Post published:September 20, 2024 Post category:ቪዲዮዎች AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የቲክቶክ እጣ ፋንታ ከነገ በስቲያ ይወሰናል January 18, 2025 ያላስተዋልነው እምቅ ሀብት August 12, 2024 Document Reviewr July 18, 2024