የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ

AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review