የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የፐብሊክ ፋይናንስ ማኔጅመንት ስትራቴጂው በሰው ህይወት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ አምጥቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ January 17, 2026 አዲስ አበባ ሀገራዊ የቱሪዝም አቅምን ማሳደግ እና ከዘርፉም የሚገኝ ጥቅምን ማላቅ የሚያስችሉ የቱሪዝም ልማት ስራዎችን እየሰራች ነው- የቱሪዝም ሚኒስቴር March 18, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ October 17, 2024
የፐብሊክ ፋይናንስ ማኔጅመንት ስትራቴጂው በሰው ህይወት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ አምጥቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ January 17, 2026
አዲስ አበባ ሀገራዊ የቱሪዝም አቅምን ማሳደግ እና ከዘርፉም የሚገኝ ጥቅምን ማላቅ የሚያስችሉ የቱሪዝም ልማት ስራዎችን እየሰራች ነው- የቱሪዝም ሚኒስቴር March 18, 2025