ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አደረጉ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አደረጉ

AMN – ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገው ወደ ሀገራቸው ለተመለሱት የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሽኝት አድርገዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ ለነበራቸው ቆይታ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review