ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Post published:October 18, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። በዚሁ መሠረት፦ 1. ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ፦ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር በመሆን ተሹመዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮ ቴሌኮም 10.7 ሚሊየን አክሲዮን መሸጡን አስታወቀ April 25, 2025 ለቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ካፒቴን መሐመድ አህመድ የመታሰቢያ ሀውልት ቆመላቸው January 18, 2025 ሠራዊቱ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ባከናወነው ስራ በክልሉ አንፃራዊ ሰላም ሰፍኗል – አቶ አሻድሊ ሀሰን October 7, 2024