ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Post published:October 18, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶች መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። በዚሁ መሠረት፦ 1. ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ፦ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር በመሆን ተሹመዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ስለ አፍሪካ ምን አሉ? February 16, 2025 በዲፕሎማሲው ዘርፍ የሴቶችን የአመራር ድርሻ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው-አምባሳደር ብርቱካን አያኖ December 26, 2024 የዘመናት ቋጠሮ መፍቻው – ምክክር June 9, 2025
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ስለ አፍሪካ ምን አሉ? February 16, 2025