ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review