ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:July 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የሆኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት ባሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ውይይት በማድረጌ ደስ ብሎኛል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ዕምብርት የሆነችው አዲስ አበባ የቱሪዝም የስበት ማዕከል እየሆነች ነው August 17, 2026 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በተዘጋጀውን ረቂቅ አዋጅ ላይ ነገ ይወያያል January 8, 2025 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የትብብርና የቁርጠኝነት ውጤት መሆኑን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ገለጹ August 27, 2025