ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከወንድሜ መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር የመገናኘት እና የመወያየት እድልም ፈጥሮልናል ሲሉ አመልክተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለህፃናት ደስታ፤ ለወላጆች እፎይታ – Copy March 8, 2025 በኢትዮጵያ በዓመት እስከ ሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል የድርሻ ስምምነት መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ August 28, 2025 ሁለተኛው ዓለም አቀፍ አየር ንብረት ለውጥ ሳምንት ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል August 31, 2025
በኢትዮጵያ በዓመት እስከ ሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል የድርሻ ስምምነት መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ August 28, 2025
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ አየር ንብረት ለውጥ ሳምንት ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል August 31, 2025