ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያዩ Post published:October 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN- ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ከወንድሜ መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር የመገናኘት እና የመወያየት እድልም ፈጥሮልናል ሲሉ አመልክተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በተያዘው በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪው ዘርፍ 12 ነጥብ 8 በመቶ ዕድገት ይጠበቃል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) October 31, 2024 የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የኢንስፔክሽና ሥነ ምግባር ኮሚሽን አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ October 29, 2024 ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ስትራቴጅያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ June 12, 2024