በቴክሳስ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 81 ሲደርስ በርካቶች የደረሱበት አልታወቀም Post published:July 7, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ሰኔ 30/2017 ዓ.ም በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አርብ እለት የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ የሟቾች ቁጥር በትንሹ 81 የደረሰ ሲሆን ሌሎች 41 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም። የአደጋው ሰለባዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ሲሆን የሟቾች ቁጥር አሁንም ሊጨምር እንደሚችል ባለስልጣናትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል። እየቀጠለ ያለው ከባድ የአየር ሁኔታ ለነፍስ አድን ስራው እንቅፋት እንዳይሆን ስጋት አስከትሏል። በሊያት ካሳሁን 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ቀጠናዊ፣ አኅጉራዊ እና የልማት ቀዳሚ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) February 16, 2025 የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ዊትኮፍ ወደ ሩሲያ ሊያቀኑ ነው August 5, 2025 አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳትን ለመምረጥ የሚካሄደው ጉባኤ በግንቦት እንደሚጀመር ቫቲካን አስታወቀች April 28, 2025
የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ቀጠናዊ፣ አኅጉራዊ እና የልማት ቀዳሚ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) February 16, 2025