የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃን በንቃት መተግበር የሀገርን ብልጽግና የማረጋገጫ አንዱ መንገድ ነው-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

You are currently viewing የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃን በንቃት መተግበር የሀገርን ብልጽግና የማረጋገጫ አንዱ መንገድ ነው-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም

የአካባቢን ጸጋ ለይቶ፣ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃን በንቃት መተግበር የሀገርን ብልጽግና የማረጋገጫ አንዱ መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው እንደገለፁት፣ ይህን ርዕይ ወደ ተግባር እየቀየሩ ከሚገኙ የሀገራችን አካባቢዎች የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ አንዱ ነው፡፡

በአካባቢው እየተከናወኑ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችና የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ይበል የሚያሰኙ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review