የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (SPLM) ዋና ጸሀፊ ፒተር ላም ቦዝ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (SPLM) ዋና ጸሀፊ ፒተር ላም ቦዝ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

AMN – ጥር 22/2017 ዓ.ም

የደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ (SPLM) ዋና ጸሀፊ ፒተር ላም ቦዝ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብቷል።

ዋና ጸሀፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ፤የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዲ ዘነበ (ዶ/ር) አቀባበል እንዳደረጉላቸው ኢዜአ ዘግቧል።

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ይጠበቃል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review