10ኛው የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው

You are currently viewing 10ኛው የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው

AMN-ሚያዝያ 18/2017 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 10ኛው የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው።

በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በተሳተፉበት የሳይንስ የፈጠራ አወደ ርዕይ ባለተሰጥኦ ተማሪዎች የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን በማከናወን ትምህርት ቤቶቻቸውን ወክለው አስጎብኝተዋል።

የፈጠራ ስራ አውደ ርዕዩ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ በወዳጅነት ፓርክ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል።

ፋሲል ጌታቸው

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review