ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN-ሚያዝያ 11/2017 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆንም ተመኝቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ:- January 6, 2025 የሌሊሳ የጥበብ ጉዞዎች November 5, 2024 72ኛዉን የቦረና አባ ገዳ ባሊ ርክክብን በማስመልከት የብስክሌት ውድድር እየተካሄደ ነው March 7, 2025