አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገቡ Post published:May 26, 2025 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ግንቦት 18 /2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገብተዋል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት ነው – ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ February 24, 2025 ያልተቀየረ ኢኮኖሚ የጸና ሀገር ሊያቆም አይችልም-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 3, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቤኒሻንጉል አሶሳ ከተማ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ July 13, 2025