ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ መምህራን ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን በማዳመጥ እና ለእቅድ ስራችን ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን በመውሰድ ውይይት አድርገናል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ March 2, 2025 ኢትዮጵያ ከተሞች በዘመናዊ የከተሜነት እሳቤ ዕድገትን ማሳለጥ ይኖርባቸዋል – ፕሬዝዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ April 29, 2025 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስርዓተ-ምግብ ጉባኤ ተሳታፊዎች የጥራት መንደርን ጎበኙ July 27, 2025