ከ9 ዓመታት መቋረጥ በኋላ በጅማ ከተማ ሲደረግ የነበረው 6ኛው መላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ውድድር በዛሬው ዕለት ፍጻሜዉን አግኝተዋል ::
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነትበኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በነበረው ውድድር ላይ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ላበረከተዉ አስተዋጽኦ የምስጋናና የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡
ተቋሙ ከመክፈቻው ቀን ሰኔ 10 ጀምሮ ለተከታታይ 9 ቀናት ለሰጠዉ የሚዲያ ሽፋን ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እውቅና አግኝቷል፡፡
በአዲሱ መንገሻ