ከትግራይ ክልል የመጡ የአገር ሽማግሌዎችና የሐይማኖት አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
በአድዋ ድል መታሰቢያ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ ነዚፍ ጀማል ከትግራይ ክልል የመጡ የአገር ሽማግሌዎችና የሐይማኖት አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን መጎብኘታቸዉን ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ ገልጸዋል፡፡
የጥንት አባቶቻቸዉን የጀግንነትና የአገር ፍቅር መገለጫ የሆነዉን እና ከብዙ ዓመታት በኋላ የተሠራዉን የዓድዋ ድል መታሰቢያን በመጎብኘታቸዉ መደሰታቸዉን የአገር ሽማግሌዎቹና የሐይማኖት አባቶቹ ገልጸዋል፡፡
በወንድማገኝ አሰፋ