የኦሮሚያ ክልል የ2018 በጀት ከ4 መቶ ቢሊየን በላይ ሆኖ ጸደቀ

You are currently viewing የኦሮሚያ ክልል የ2018 በጀት ከ4 መቶ ቢሊየን በላይ ሆኖ ጸደቀ

AMN- ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም

6ኛው የጨፌ ስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የኦሮሚያ ክልል የ2018 በጀት 400 ቢሊየን 717 ሚሊየን 933 ሺህ 169 ብር እንዲሆን የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።

በዚሁ መሠረት 52.2 ቢሊየን ብር ለክልሉ ተዘዋዋሪ ወጪ፣ 89.7 ቢሊየን ብር ለካፒታል ወጪ፣ 257.2 ቢሊየን ብር ለወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም 1.5 ቢሊየን ብር ለክልል መጠባበቂያ በጀት ሆኖ ጸድቋል።

በሀብታሙ ሙለታ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review