የተመድ ምክትል ዋና ጸሀፊ አሚና መሀመድ የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing የተመድ ምክትል ዋና ጸሀፊ አሚና መሀመድ የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

AMN – ሐምሌ20/2017 ዓ.ም

የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሀፊ አሚና መሀመድ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ምክትል ዋና ጸሀፊዋ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዴአታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ኢዜአ ዘግቧል ።

ሁለተኛው የምግብ ስርአት ጉባኤ በኢትዮጵያ እና በጣሊያን የጋራ ጥምረት የተዘጋጀ ሲሆን ከሃምሌ 20 እስከ 22 2017 ዓ ም ድረስ ይካሄዳል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review