1 ሺህ ሄክታር መሬት የሚሸፍነው የካዛንቺስ ኮሪደር እና የመልሶ ማልማት ስራ ፦ የህጻናት መጫዎቻ ቦታዎች ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ፣ የህዝብ መዝናኛ ፕላዛዎች እና አረንጓዴ ፓርኮችንና ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካቶ መገንባቱ ይታወሳል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በመሆን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብርን አስጀምረዋል።
በካሳሁን አንዱአለም