ከመሬት በታች የተገነቡ 102 ዘመናዊ የስጦታና የአልባሳት መሸጫ መደብሮችን ፣ የዉበት መጠበቂያ ሳሎኖችን ፣ የህፃናትና የአዋቂ መፅሐፍ መደብሮችን ፣ የሻይ ቡና ካፌዎችን ፣ ካፍቴሪያዎችን፣የማንበቢያ ስፍራዎችን ወዘተ በአንድ ላይ የያዘ ነው።
ከ100 በላይ ተሽከርካሪዎችን በአንድ ጊዜ የሚያስተናግድ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ እና ተርሚናል ፣
በአንድ ጊዜ እስከ 5 ሺህ ሰዎችን መያዝ የሚያስችል ፕላዛ፣
የአንፊ ቴአትርና የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ማቅረቢያ ልዩ ስፍራዎች፣ ለአብነት የሚጠቀሱ ሲሆን
ፕሮጀክቱ በቀጣይ ሰፊ የስራ ዕድል የሚፈጥር ሲሆን ከወዲሁ ከ500 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶችና ሴቶች ቋሚ የስራ ዕድል ፈጥሯል። – ምንጭ የከንቲባ ጽ/ቤት