የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውና ዛሬ የተመረቀዉ ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ምን አካቶ ይሆን?

You are currently viewing የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነውና ዛሬ የተመረቀዉ ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ምን አካቶ ይሆን?
  • Post category:ልማት

👉 ፕሮጀክቱ በአገሪቱ ዘመናዊ የአገር ግንባታ ሂደት ከፍተኛ ሚና ያላቸው ተቋማት የሚገኙበት ነዉ

👉 የህዝብ እንደራሴዎች መቀመጫ

👉 የምሁራን አምባ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መገኛ ፣

👉 በአገሪቱ የመጀመሪያው የህክምና ተቋም የካቲት 12 ዘመናዊ ሆስፒታል መገኛ

👉 የመጀመሪያው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ሙዚየሞችና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማትና እንዲሁም የከተማዋ የእደ ጥበብ ውጤቶች ልህቀት ማዕከል የሆነው ሽሮሜዳ መገኛ

👉 በአጠቃላይ በርካታ ግዙፍ መንግስታዊና ታሪካዊ ተቋማት የሚገኙበት መስመር የሚሸፍን እና 314 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ለምቷል

👉 ቀድሞ 32 ሜትር ወደ 42 ሜትር መንገዱ ሰፍቷል

👉 3 ሜትር ስፋት ያለው የብስከሌት መንገድ

👉 11 የታክሲ እና የአውቶቡስ መጫኛና ማውረጃዎች

👉 20 አረንጓዴ ቦታዎች

👉 2 ፕላዛዎች

👉 10 ደረጃቸውን የጠበቁ የህጻናት መጫዎቻ

👉 7 ዘመናዊ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች

👉 9 መጸዳጃ ቤቶች

👉 ከ5-13 ሜትር ስፋት ያለው 11.4 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ

👉 2 (1 ዘመናዊ ሞልን ያካተተ በመንግስትና የግል አጋርነት እየተገነባ ያለ ተርሚናሎች እና 11 የታክሲ/ባስ መጫኛና ማውረጃዎች

👉 7 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች

👉 417 ስማርት ፖሎች

👉 ከ15 ሺ ለሚበልጡ ዜጎች ጊዚያዊ እና ቋሚ የስራ እድል

👉 በአዲስ የተሰሩ 770 ሱቆች በመጨመር 1521 ሱቆች አካቷል

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review