የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ማምሻዉን ለብልፅግና ፓርቲ የምክር ቤት አባላት የልማት ስራዎችን ማስጎብኘታቸዉን ገልጸዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብልፅግና ፖርቲ ምክር ቤት አባላት የወንዝ ዳርቻ ልማትና የፒያሳ መልሶ መልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸዉን ገልጸዋል።
“ እኛ የምንወደዉ ሀገር ፣ የምንቆምለት ሀገራዊ ዓላማ እና ሕልም አለን !”
የምንገነባዉ ሀገር፣ የምንገነባዉ ከተማ አለን ፣ ባለፉት የለዉጥ አመታትም ይህንኑ በተግባር አረጋግጠናል ሲሉ ገልጸዋል።