ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር አቻ ተለያየ

You are currently viewing ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር አቻ ተለያየ

AMN – ነሃሴ 18/2017 ዓ.ም

ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 አጠናቋል።

ዩናይትድ የፉልሃሙ አጥቂ ሮድሪጎ ሙኒዝ ባስቆጠረው ግብ ቀዳሚ መሆን ችሎ ነበር።

በሁለተኛው አጋማሽ ብልጫየወሰደው ፉልሃም በስሚዝ ሮው ግብ አቻ ሆኗል።

በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ በዩናይትድ በኩል ቡርኖ ፈርናንዴዝ ፍፁም ቅጣት ምት አምክኗል።

ማንችስተር ዩናይትድ በመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ አግኝቷል።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review