‘የጽናት ቀን’ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ተከበረ

You are currently viewing ‘የጽናት ቀን’ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ተከበረ

AMN-ጳጉሜን 01/13/2017 ዓ.ም

ጳጉሜ 1 “ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር” በሚል አገራዊ መሪ ቃል ‘የጽናት ቀን’ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ተከብሯል።

በከንቲባ ጽህፈት ቤት ሰንደቅ አላማ በመስቀል በአሉ የተከበረ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ሊድያ ግርማ ፣ የአዲስ አባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ፣ የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የደምብ ማስከበር አባላት በስነስርዓቱ ላይ ታድመዋል።

በሰብስቤ ባዩ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review