ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ላሳዩት ቆራጥ አመራር ሰጪነት ያላቸዉን ክብር ገለጹ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ላሳዩት ቆራጥ አመራር ሰጪነት ያላቸዉን ክብር ገለጹ

AMN ጳጉሜ 3/2017

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ላሳዩት ቆራጥ አመራር ሰጪነት ያላቸዉን ክብር ገልጸዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ የዘመናት ቁጭት፣ጥልቅ የአገር እና የሕዝብ ፍቅር ፣ የድል አድራጊነት ፣ የአሸናፊነት እና የደስታ እምባ “በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የህዳሴውን ግድብ ምርቃት ዋዜማ ከጉባ ሰማይ ስር የሚያሳይ ምስልን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ አጋርተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review