ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ስነ ስርዐት የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።
በምረቃው ላይ የተሳተፉ የሀገራት መሪዎች እና የትላልቅ ተቋማት ሀላፊዎች
ኢስማኤል ኦማር ጌሌ የጂቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት
ዊሊያም ሩቶ የኬኒያ ፕሬዝዳንት
ሳልቫ ኪር ማርዲያት የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት
ሀሰን ሼክ መሀመድ የሶማሊያ ፕሬዝደንት
ሚያ አሞር ሞትሊ የቤርባዶስ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር
ራስል ሚሶ ዴላሚኒ የስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር
ማህሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር
ክሌቨር ጋቴት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሊቀመንበር