በመስቀል አደባባይ ትይንተ-ህዝብ በመተላለፍ ላይ ካሉ መልዕክቶች

You are currently viewing በመስቀል አደባባይ ትይንተ-ህዝብ በመተላለፍ ላይ ካሉ መልዕክቶች
  • Post category:ወክታዊ

🙌በህብረት ችለናል!

🙌ግድባችን የአንድነታችና የአብሮነታችን አርማ ነው!

🙌ከግድብ ወደ ወደብ!

🙌በተባበረ ክንድ የኢትዮጵያ ጉዞ እውን ይሆናል!

🙌የህዳሴ ግድብ የአሸናፊነት አክሊል ነው!

🙌ግድባችን የታሪክ ስብራት መጠገኛ ሆኗል!

🙌በራሳችን አቅም የአፍሪካ ምሳሌ መሆን ችለናል!

🙌የሚደግም ድል በሚጨበጥ ብስራት!

🙌 ግድባችን የልፋታችንና የጠብታችን ማብሰሪያ ነው!

🙌የጉባ ራዕያችን የቀጣይ ድላችን አይቀሬ ነው!

🙌አባይ ከቁጭት እናቶች ከእንጨት ነጻ ሆነዋል!

🙌መጭው ትውልድ ዳግማዊ አድዋን በህብረት ይዘክራል!

#AMN

#addisababa

#Ethiopia

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review