ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ

AMN መስከረም 7/2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑትን ማሳድ ቡሎስን በጽሕፈት ቤታችን አግኝቼ ሰፊ አድማስ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያየወተናል ሲሉ ገልጸዋል።

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

#Ethiopia

#addisababa

#Diplomacy

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review