በሴቶች የ5000 ሜትር ማጣሪያ በምድብ ሁለት የተወዳደሩት ጉዳፍ ፀጋይ እና መዲና ኢሳ ለፍፃሜ አልፈዋል።

ጉዳፍ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ መዲና 5ኛ ደረጃ ይዛ ጨርሳለች

አትሌት ጽጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ማጣሪያ አንደኛ በመውጣት ለግማሽ ፍጻሜ ደርሳለች።