የዘንድሮዉ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እና 25 ይከበራል

You are currently viewing የዘንድሮዉ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እና 25 ይከበራል

AMN መስከረም 8/2018

የዘንድሮዉ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እና 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከበር የኦሮሞ የአባ ገዳዎች ህብረት አስታወቀ፡፡

የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት የዘንድሮዉን የኢሬቻ በዓል አከባበር አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል፡፡

በዚሁ መሰረት የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 እንዲሁም የሆረ ሃርሰዴ የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከበር ህብረቱ አስታዉቋል፡፡

በጸሃይ ዘዉዴ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review