በጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገባ Post published:September 23, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አትሌቲክስ AMN መስከረም 13/2018 ዓ.ም በጃፓን ቶኪዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በመንግስትና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል። በሰለሞን በቀለ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like መንግስት የትምህርት ጥራትን እና ተደራሽነትን ለማስፋት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለፁ August 24, 2025 ኢትዮጵያ እና ኪርጊስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር ውይይት አደረጉ April 14, 2025 የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን እየጎበኙ ነው April 25, 2025