በተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች የሚከበሩ የዘመን መለወጫና የምስጋና በአላትን ምን ያህል ያዉቃሉ?

You are currently viewing በተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች የሚከበሩ የዘመን መለወጫና የምስጋና በአላትን ምን ያህል ያዉቃሉ?

AMN መስከረም 13/2018 ዓ.ም

በተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች የሚከበሩ የዘመን መለወጫና የምስጋና በአላትን ምን ያህል ያዉቃሉ?

• የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና በአል “ኢሬቻ “

• የጌዲኦ ብሄር የዘመን መለወጫ በዓል “ደራሮ”

• የጎፋ ዘመን መለወጫ በአል “ጋዜ መስቃላ”

• የኦይዳ ብሄር ዘመን መለወጫ በአል “የአ ማስቃላ”

• የሲዳማ ዘመን መለወጫ በአል “ፍቼ ጨምበላላ”

• የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ሴራ” መንገሳ”

• የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ድሽታ ግና”

• የዳዉሮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቶኪ-በዓ”

• የኮንታ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ‘ህንግጫ’

• የወላይታ ብሄር የዘመን መለወጫ “ጊፋታ”

• የቡርጂ ብሔር የዘመን መለወጫ “ዎናንካ አያና”

• የጉሙዝ ዘመን መለወጫ በዓል “ጓንዷ”

• የጋሞ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ዮዮ ማስቃላ”

• የሀዲያ ዘመን መለወጫ “ያሆዴ “

• የቦሮ ሺናሻ አዲስ አመት “ጋሪዎሮ”

• የካምባታና ጣምባሮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫ “ማሳላ”

• የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ”

• የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ሄቦ”

• የዘይሴዎች ዘመን መለወጫ “ቡዶ ኬሶ”

• የጊድቾዎች ዘመን መለወጫ “ባላ ካዳቤ”

• ሃገር አቀፍ የዘመን መለወጫ በአል “እንቁጣጣሽ”

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

#Ethiopia

#addisababa

#AMN

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review