የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

AMN መስከረም 14/2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥቷል።

በዚሁ መሠረት

1) አቶ ሐፍታይ ገብረእግዚያብሔርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ፣

2) አቶ ሙሉነህ ደሳለኝን የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ ፣

3) አቶ ዋለልኝ ደሳለኝን :የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ም/ኃላፊ

4) ወይዘሮ ነስትሆ አብዲ ኮይሬን :-የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት አስተዳደር ባለስልጣን ፅ/ቤት ኃላፊ ሆነዉ መሾማቸዉን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review